በዚህች ቅጽበት በጣም ተናድጃለሁ፡፡ አንዳንዴና መጻፍ ስፈልግ በጣም መናደዴን ብዙም አልጠላውም፡፡
ካልተናደድኩ የምጽፈው ነገር አመዛዛኝ ይሆንና ሁሉንም አለ በቂ ምክንያት ላለማስቀየም ወይም አለ በቂ ምክንያት
ላለማስደሰት በማደርገው ጥረት ወይም ጥንቃቄ የምጽፈው ነገር ለራሴም ስሜት ያጣብኛል፡፡ ተናድጄ ስጽፍ ግን ስሜቴን
እንደወረደ ወረቀት ላይ አየዋለሁ፡፡ እርግጥ ነው – ተናድዶ መጻፍ ‹ሪስክ› አለው፡፡ ሰዎችን ልታስቆጣ ትችላለህ፡፡
በሌላም በኩል የሚያስተናግድህ ሆደ ሰፊ ድረገጽ ላታገኝ ትችላለሀ፡፡ ግን እጣ – አንድም ሁለትም ካገኘህ በቂህ
ነው፡፡ በዚያ ላይ ታሪክ በትልቁ ይመዘግብልሃል፡፡ የወደፊቱ ትውልድ በጉግል ሲጎለጉል ስለዚህኛው የተበሻቀጠ ዘመን
የሚማርበት አንዳች ነገር ያገኛል፡፡ እየመሰላቸው ሰዎች ሰዎችን ሊያፍኑ ይሞክራሉ፡፡ ነገር ግን ውጣ ያለው እውነት
መውጫ አያጣምና ከጎሬው ወጥቶ ለልባሞችና ለአስተዋይ ተከታታዮች የሚደርስበት አጋጣሚ ብዙ ነው፡፡ አሁን ንዴቴ
ሳይበርድ ወደተስፋዬ – ተስፋዬ ገብረ አብና ይሁዳ አንድ ናቸው፡፡ ይሁዳ ክርስቶስን ሸጠ፤ የሸጠበትን 30 አላድ
ግን ሳይጠቀምበት በራሱ ተሰቅሎ ሞተ፡፡ ኃጢኣቱም ስርየት እንደሌለው ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ አንደበት ግን በኔ
አማርኛ “የሰውን ልጅ በመሳም አሳልፎ የሚሰጥ በእናቱ ማሕጸን ውኃ ሆኖ ቢቀርና ባይወለድ ይሻለዋል፤ የወፍጮ መጅም
በአንገቱ ታስሮ ወደባህር ቢጣል የሚቀልለው ይሆናል፡፡” ሲል አረጋግጧል፡፡ ይሁዳ ገብጋባ ነበር፡፡ ይሁዳ ጨካኝና
አለሆዱ ዘመድ የሌለው ነበር፡፡ ከገቢ ገንዘቦች አሥር በመቶ ያገኝ ስለነበር አንዲት ኃጢኣተኛ ሴት ክርስቶስን ሽቱ
ብታርከፈክፍበትና በዕንባዋና በሽቱው ብታጥበው በቅናትና በምቀኝነት በግኖ አለአንዳች ይሉኝታ ቁጣውን እንዲህ ሲል
ገለጸ፡- ይህ ሽቱ ቢሸጥ ስንትና ስንት ድሆችን ይቀልብ ነበር፡፡ የሆኖ ሆኖ ይሁዳ ጌታን ሸጦ አስገደለው፡፡
ተስፋዬም የተወለደባትን፣ ያደገባትን፣ የተማረባትንና ለቁም ነገር የደረሰባትን ምሥኪን ሀገር ዘመን ላለፈበት
የዘረኝነት አባዜ ተንበርክኮ ካዳት፤ እንደካዳት አይቀርም፡፡ እሱም ልክ እንደይሁዳ ሲሆን ራሱን ሰቅሎ አለዚያም
የእምዬ ኢትዮጵያ አምላክ በሚያዘጋጀው ሌላ መንገድ ሕይወቱን ያጣል፡፡ እሱን መሰል ከሃዲዎች ሲያልቁ ኢትዮጵያ
እንደገና ትወለዳለች፡፡ ተወልዳም ልክ እንደጥንቱ ገናና ስሟን ታገኛለች፡፡
ለአሁኑ ግን አትታዘቡኝና ተስፋዬ ገብረ አብን የሚገድልልኝ ሰው ባገኝ የወር ደመወዜን በአንድ ጊዜ እሰጣለሁ –
ለማጭበርበሪያው የአባይ ግድብም ይሰጣል እንኳንስ ለአንድ ቀንዳም ሰይጣን ማስገደያ፡፡ ማሳሰቢያ፡- ሰው እንዲሞት
በጭራሽ አልመኝም፤ በተፈጥሮየም ‹ሳዲስት› አይደለሁም – በፍጹም፡፡ ማንም በምንም ዓይነት ምክንያት በማንም
እንዲገደል አልፈልግም – ከፈጣሪና ቀኑ ደርሶ ካልሆነ በስተቀር፡፡ ተስፋዬ ግን አሁኑኑ እንዲሞት በአሥር ጣቴ
እፈርማለሁ – ዳኛ ብሆንና ጉዳዩ ወደኔ ቢቀርብ፡፡ እንዲያውም እሱ እንዳይሞት የሚፈልግ ማንም ይሁን ማን አብሮት
ይሙት – ቆይ፣ ቆይ – እሱን አፍቃሪስ በርሱ ጦስ አይሙት ግን ልብ እንዲገዛ ዘመድ ይምከረው፡፡ እኔ በፍርድም
ይሁን አለፍርድ አይገደል የምለው ‹ሰው› እንጂ ግዘፍ ነስቶ በሰው አምሳል የሚንቀሳቀስ ክፋትን አይደለም፡፡
በተፈጥሮም ይሁን በአካባቢያዊ ተፅዕኖ ሰዎች ክፉ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ተስፋዬ ግን ክፉ ብቻ ሳይሆን ክፋት ራሱ ነው –
አሁን ትዝ አልልህ አለኝ እንጂ ተስፋዬን ከነአባቱ ሲጠራው ‹ተስፋዬ ገብረ እባብ› የሚለው ሰው እንዳለ አውቃለሁ –
ሲያንሰው ነው፡፡ በሰው ላይ የተገለጠና በአካል ቆሞ የሚሄድ ክፋት ነውና፡፡በቃ፡፡
አንዳንድ አቃቂረኞችን የሚረዳ ከሆነ – የምጽፍበት ሰዓት ከጧቱ አምስት ሰዓት ገደማ ነው፡፡ መጻፍ የጀመርኩት
ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ በዚህ ሰይጣን ሰውዬ ላይ የጻፈውን ረጂምና በተጨባጭ መረጃና ማስረጃ የተደገፈ ሀተታ አንብቤ
ከጨረስኩ በኋላ ነው፡፡ ይህን የዳኛ ወ/ሚካኤልን ጸሑፍ አንብቦ በዚህ የአጋንንት ውላጅ ላይ የሞት ፍርድ
የማይፈርድ ሰው ቢኖር ኢትዮጵያዊ አይደለም፤ ሁለት ነገር በአንዴ አይወደድም፤ በአንድ ጊዜ ኢትዮጵያዊ መሆንና
አለመሆን ደግሞ አይቻልም፡፡ አንዳንዴ ኢትዮጵያዊ አንዳንዴ ፀረ-ኢትዮጵያዊ መሆን የሚቻለው ሰው ሊኖር አይችልም፤
አይገባምም – እንዲህ ዓይነት ኹነት ከተከሰተ ግራ ያጋባል፡፡ ይህን ተስፋዬ ገ/አብ የሚባል ሰውዬ የሚወድ፣ ለሆነ
ነገር የሚጠጋ፣ ከናካቴውም እንደሰው የሚቆጥር … ዕጣ ፋንታው የተስፋዬ ገ/አብ ይሁን፡፡ ተስፋዬ ቅርብ ጊዜ ሟች
ነው፡፡ ገዳዩም የኔና የመሰል ግፉኣን ጸሎት ነው፡፡ ጸሎት አይገድልም እንዳትሉ፤ አቅበዝብዞ ይገድላል፤ ድራሽ
ያጠፋል፡፡ ተስፋዬም በቁሙ እንደሞተ ሁሉ በአካልም እመኑኝ በቅርብ ጊዜ ይሞታል፡፡ ምላሴን ብታዩት ደግሞ ‹ጥቁር›
ነው፡፡ እምዬን የነካ ሁሉ መቅኖ የለውም፡፡ የተቸገርነው አኛ ጭቁን ኢትዮጵያውያን የማያልፍልን የዘወትር ምንዱባን
ሆነን የመቅረታችን ጣጣ አልቀረፍ ማለቱ እንጂ በዳዮቻችንንስ ሁላቸውም ግን በየተራ መንኮታኮታቸው የማይቀር ታሪካዊ
ሃቅ ነው፡፡ ሀገሪቱንና ምሥኪን ሕዝቧን በድሎ ማን የቀናው ታውቃላችሁ?
ከሀገር ውስጥ እስከ ውጪ ሀገራት ተመልከቱ፡፡ በኢትዮጵያ ላይ ግፍንንና በደልን ሰርቶ መጨረሻው ያማረ አንድም
ሰውና አንድም ሀገር የለም፡፡ ከቅርብ ጊዜው ታሪካችን እንኳን ከአፄው እስከመለስ ያለውን ተመልከቱ፡፡ እንዲያውም
በተወሰነ መልክ የመንጌ ዕድል ሳይሻል አይቀርም፡፡ ቢያንስ ሦስቱም ልጆቹ ዶክተር ሆነውለት በስደትና በድብቅ
ሕይወትም ቢሆን ወግ ማዕረጉን አይቷል – እንደሰው ፍርድ ሳይገባው እንደፈጣሪ ግን ተገባው፤ የሱ ፍርድ ዘወርዋራ
ነውና፡፡ በተረፈ ከሊቢያ እስከ አፍጋኒስታን፣ ከየመን እስከ ግብጽ፣ ከሦርያ እስከ ማንትሴ ሀገራት ብናይ በኢትዮጵያ
ላይ እጃቸውን ያነሱ ሁሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው የመክሊታቸውን ሊቀበሉ ተገድደዋል፡፡ ካገኙት ደግሞ ሊያገኙ የተዘጋጁ
ይበልጣሉ፡፡ ዘፋኙ – ‹እናያለን ገና…› ብሏል፡፡
ማንም በማንም እንዲሞት አልፈልግም ብያለሁ፡፡ ከራስ በላይ ንፋስ ከምንለው ሥነ ቃላዊ ትውፊት በሚጻረር መልኩ
እኔን ግለሰቡን የሰደበና ያዋረደ፣ የገደለም ቢሆን እንዲታሠር ወይም እንዲሞት በፍጹም አልፈልግም፡፡ እኔ አንድ ተራ
ዜጋ ነኝ፡፡ በኔ ላይ ማንም ሠይፉን ሊመዝና ሊያቆስለኝ፣ ሊገድለኝም ይችላል፡፡ መብቱም ባይሆን በ‹ይችላል›
ልዝለለው – ህግ በሚሠራበት ሁኔታና ጊዜ ላይ ከተገኘን እኔን የገደለ ከሞት በመለስ ሊማርበትና ማኅበራዊ ሕይወቱን
ሊያሻሽልበት የሚያስቸለው ቅጣት ቢበየንበት ደስ ይለኛል፤ የኔ ገዳይ በሞት መቀጣት እኔን ወደሕይወት እንደማይመልሰኝ
አምናለሁና የገደለኝ እንዲገደል አልመኝም፤ ይህ እንደኑዛዜ ይቆጠርልኝ፡፡ ነገር ግን ኦሮሞ ተነስቶ አማራን
እንዲፈጅ፣ አንድ ዘውግ በአመፅ ተነሳስቶ ሌላ ዘውግ እንዲያጠፋ በኅቡዕና በግልጽ የሚሠራ ሰው፣ ያኛውን ገፋፍ
ይህኛውን እንዲያጠፋ ከጠላት በጀት ተመድቦለት ቀን ከሌት የሚለፋ ዲያብሎስ ሲያጋጥም ለዚህ ሰው በየዕለቱ የምናውቀው
ተራው ሞት ሲያንሰው ነው – በውነቱ በጣም ነው እርር ያልኩት ፤ ከዓላማዎቹ ውስጥ አንዱ ይህ ከሆነ ተስፋዬ ደስ
ይበለው፡፡ በጉያችን የገባ ተኩላ፣ በግ ተመስሎ በመካከላችን የሸመቀ ቀበሮ ምን እስኪፈጥር ድረስ እርሱን እንክንክ
እያልን አዝለንና አቅፈን በእሹሩሩ ልንንከረፈፍ እንደሚገባን አይገባኝም፡፡ የጠባው ጡት ይነቀው፤ ፈጭቶ ያቦካው
የእምዬ ኢትዮጵያ የደብረ ዘይት አፈር እሳት ሆኖ ይፍጀው፤ የበላው የአድኣ ጤፍና የጠጣው የእምዬ ውኃ እንደድኝ
እሳት በምድርም በሰማይም ያቃጥለው፡፡ እግዚአብሔር በመንበሩ ካለ – እደግመዋለሁ እውነትም አንድዬ በአርያም ካለ –
ይሀን ሰውና ያሰማሩትን የሻዕቢያ ‹የእናት ጡት ነካሾች› በሠፈሩት ቁና ይስፈርባቸው – የደርግን አማርኛ በመጠቀሜ
እንጂ ጡት ከመንከስ በላይም አንገት ቆራጮች መሆናቸውን አልረሳም፡፡ አካላዊ፣ ኅሊናዊና ሥነ ልቦናዊ ዕረፍት
አጥተው በየትኛውም ዓለም – በዚህኛውም ይሁን በዚያኛው – ይቅበዝበዙ፡፡ ለሚሊዮኖች ንጹሕ ኢትዮጵያውያን መበታተን፣
አለፍርድም ሆነ በማስመሰያ የተጽዕኖ ፍርድ(ካንጋሩ ኩርት) መገደል፣ መሰደድ፣ መንገላታት፣ በእስር መበስበስና
እየተገረፉ መሰቃየት፣ መደኽየት፣ በዘር ሐረግ ሰበብ ከቦታ ቦታ በግዳጅ መፈናቀል፣ በዘረኝነት የአድልዖ አገዛዝ
መንገብገብ፣ ለአንድ ሕዝብ ከብዙ ቦታ መከፋፈል … ዋና ምክንያት በመሆናቸው በአፀደ ሕይወት ብቻ ሳይሆን በአፀደ
ነፍስም የአባታቸውን የሣጥናኤልን መንግሥት ይውረሱ፡፡ እንደመለስና ‹አባ› ገብረ መድኅን ነፍሳቸው በሲዖል
ትቃጠል፡፡ ይደረግልናል ብለን ስለምናምን ይሆንልናል፡፡ (የ‹አባ› ገ/መድኅንን የቀብር ቦታ አራት ኪሎ ቅድስት
ሥላሴ ካቴድራል ሂዳችሁ እዩ፤ በቆርቆሮ ታጥሮ መቃብሩም እንጦርጦስ ወርዶ ታዩታላችሁ፤ ሃሌ ሉያ! የወያኔዎች መጨረሻ
ይህ ነው፡፡ ስለእንጦርጦስ ወይም መቀመቅ መውረድ የማያውቅ ካለ ሰው ይጠይቅና ይረዳ፡፡)
ተስፋዬ ገብረ አብ ምን እየሠራ እንደሆነ፣ በስደት ላይ ሆኖም ሆነ ከዚያ በፊት ከወያኔ ጋር ተመሳጥሮ፣
በቀደመው ኢትዮጵያን በጋራ የመቦጥቦጥ ሥልታዊ የእፍፍ ፍቅር ዘመን ምን እንደሠራ ለማወቅ የሚፈልግ ሰው የወልደ
ሚካኤልን ጽሑፍ ያንብብ፡፡ ያን ጽሑፍ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ድረ ገፆች አስተናግደውታል – እግዚአብሔር
ይባርካቸው፡፡ ሌባና አስመሳዩ ድረገፅ አላወጣውም፤ አያወጣውምም፡፡ ለምን? ያወቃቅሳላ! አሁን ማን ይሙት ከዚህ
ቆሻሻ ሰውዬ ጋር በትብብር ስለሀገር መሥራት ይቻላል? ዓላማው የኢሳይያስን የ100 ዓመት የቤት ሥራ ለመሥራት ከቆመ
መሠሪ ተስፋዬ ጋር እንዴት ተደርጎና በየትኛው ሒሳባዊ ቀመር ስለኢትዮጵያ ትንሣኤ መስማማት ይቻላል? ይህ ክፉ ሰው
በየትኛውም መንገድ ካልተወገደ መርዙ በጣም አደገኛና የሚያጨራርስ ነው፡፡ ጎበዝ – ችግር ላይ ነንና በርቱና
ጸልዩ!! ይወገድ ስል ደግሞ በግድ በሞት ማለቴ አይደለም፤ እሱን ከመመኘት ውጪ የማላገኘው ዕድል ነው፡፡ ግን ሰው
ሁሉ አክ እንትፍ ብሎ ቢጥለው መርዙን ማርከስ ይቻላል፡፡ በዚያች እኛኑ ተጠግቶ ከእኛው በላይ በለመዳት አማርኛው
ለእኛው ጉድጓድ ሲቆፍርልን ብዙዎቻችን ‹ይሄ ነው ተስፍሽ! ጎበዝ ደራሲ … ጀግና ጋዜጠኛ…› እያልን የልብ ልብ
ሰጠነውና በራሳችን ገመድ እኛኑ ሲጥ አድርጎ ሊገድለን ተቃረበ፡፡ ኢትዮጵያ ዱሮውንም ለእንግዶቿ ወይም እንግዶቿ
መሆንን ለመረጡ እንጂ ለልጆቿ ወይም ልጆቿ መሆንን ለወደዱ አትሆንምና በካዷትና በሚከዷት መከራችንን እንደበላን
ለመኖር ያህል አለን፡፡
ዩ ኤስ አሜሪካ ቀደም ሲል በአንድ የሶማሊያ የጦር አበጋዝ አናት ላይ አምስት ሚሊዮን ዶላር አኖረች አሉ፡፡ ያ
የጦር አበጋዝ የሚመራው ድርጅት ደግሞ ያን ገንዘብ በግመል መንዝሮ ‹የአሜሪካንን መሪ ይዞ ላቀረበ ይህን ያህል
ግመል እንሰጣለን› ብሎ አሾፈባቸው አሉ፡፡ በሳልማን ሩሽዲ ግምባር ላይ አራት ሚሊዮን ዶላር ተለጥፎበት ነበር –
የኢራን መንፈሳዊ መሪ በነበረው አንዱ አያቶላህ፡፡ ሣዳም ሁሴንንና ኦባማ ማነው ኦሳማ ቢንላደንን ጨምሮ ብዙዎች
ግለሰቦች በተለያዩ የሚፈልጓቸው አካላት ብዙ ገንዘብ ግንባራቸው ላይ ይለጠፍባቸዋል – ላምጪያቸው እንዲከፈል፡፡
እኔም እንዳቅሚቲ ገንዘብ ባይኖረኝም ተስፋዬ እስኪሞትልኝ ድረስ ቁጥሩ በውል ተለይቶ የማይታወቅ ‹አቡነ
ሰበሰማያት›ንና ‹ግፍኦሙ እግዚኦ ለለይገፍኡኒ፣ ፅብዖሙ እግዚኦ ለለይፄብዑኒ..›ን የዳዊት መዝሙር በተስፋዬ ገ/አብ
ግምባር ላይ የለጠፍኩ መሆኔን በዚህ አጋጣሚ እገልጣለሁ – አይማረኝ አልምረውም፡፡ ቀልዴን እየመሰላችሁ አንዳንዶች
ከንፈራችሁን ስታንሻፍፉና ስታላግጡብኝ እዚችው ቁጭ ብዬ በምናቤ ይታየኛል፡፡ ይልቁንስ እንረዳዳና ይህን እባብ
ሰውዬ እናስወግድ – ያልነቃ ይንቃ፤ የማያውቀው ይወቀው፡፡ ቁሣዊ ነገር ብንወረውርበት – እሱን በማንኛውም ነገር
መግደል ኃጢኣት የለውም ብዬ ባምንም – በየሀገራቱ ህጎች መሠረት ያው ተስፋዬም እንደሰው ስለሚቆጠር ሰው ገደላችሁ
ተብለን ላልተወሰነ ወይም ለተወሰነ ጊዜ መንገላታታት ስለማይቀር ይህኛውን ዘዴ መጠቀሙ ጉዳት አለው፡፡ ስለዚህ ይህን
አደጋ ለማስወገድ ቀዳሚው ተመራጭ ጸሎት ነው፡፡ ሁላችን ከጸለይንበት አብዶ መንገድ ላይ ራቁቱን እናገኘዋለን ወይም
ራሱን በገመድ አንቆ በመግደል በአንዱ ሥርቻ ሲቀበር ማየት የሚያስችል ወርቃማ ዕድል ልናገኝ እንችላለን፡፡
ተስፋዬን መግደል በመሠረቱ ጽድቅ እንጂ ኩነኔ እንደሌለበት በበኩሌ አምናለሁ – እግዜር የሚቆጣውና እንደኃጢኣትም
የሚቆጥርብን ሰውን ብንገድል እንጂ እባብን ስንገድል አይደለም፡፡ ምን ማለታችሁ ነው – በአንድ በኩል ‹እምዬ
ኢትዮጵያ ካንቺ አይነጥለኝ፤ ሞቴን ካንቺ በበፊት ያድርገው፣ ከኢትዮጵያ የሚለየኝ ምድራዊ ኃይል የለም…› እያለ
በሌላ በኩል ለአባት አገር ኤርትራ የሚሠራውን ስታዩ እኮ እኮ በድንጋጤ በርግጋችሁ ገደል ልትገቡ ትችላላችሁ – ማን
እንደገባ እንዳትሉኝ እንጂ፡፡ እምትደነግጡት ሀገሬ ናት ብሎ ላመነባት በመሥራቱ ሳይሆን እኛን እንዴት አድርጎ
እንደሚያጭበረብረንና ጢባ ጢቤ እንደሚጫወትብን እንዲሁም ሕዝብን እርስ በርስ የማፋጀት የቤት ሥራ ለኢትዮጵያ ሰጥቶ
የአባት ሀገር ለሚላት ኤርትራ የሚያደርገውን ስትረዱ ነው፡፡ በሀበሻ ምድርም ለካንስ ይህን ዓይነት የሞሳድና
የሲአይኤ ሥራ ይሠራል? ምን ዓይነት እስስት መሰላችሁ! የሥራውን ይስጠው፡፡
ተስፋ አለኝ፡፡ ሁሉም ነገር የሚጠራበትና ኢትዮጵያን ያጠፉ ሁሉ ብድራታቸውን በቅርብ የሚያገኙበት ሁኔታ
ይፈጠራል የሚል ትልቅ ተስፋን እምነት አለኝ፡፡ ተስፋዬም ሆነ ሌሎች ለዚህች ሀገር ውድመት የሠሩና እየሠሩ ያሉ
የእባብና የእፉኝት ልጆች ዋጋቸውን ያገኛሉ ብዬ በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይህን ተስፋዬ ገ/አብ የተባለ
በኢትዮጵያና በልጂቷ ኤርትራ መካከል የበቀለ ጉግማንጉግና የትውልድ አራሙቻ በቅርብ ነቅሎ ብሥራቱን እንዲያሰማኝ
እንቅልፍ ሳያምረኝ እጸልያለሁ፤ ሰይጣንን ለመንቀል ደግሞ በርትቶ መጸለይ ተገቢ ነው፡፡ ይህን ተንኮለኛ ሰው ብቻ
ሣይሆን ሌሎች እሱን መሰል ሸረኛና የጥቅምና የሥልጣን አራራ ልክፍተኞችን እንዲያስወግደልን እንለምነው፡፡ ሁሉን
ማድረግ የማይሳነው አምላከ ኢትዮጵያ በተስፋው ቃል መሠረት ነጻነታችን በቅርብ እውን ይሆን ዘንድ ፈቃዱ እንዲሆን
በጋራ እንማጠነው፡፡ ማርቲን ሉትር ኪንግ ህልም ነበር የነበረው – እኔም ተስፋ አለኝ – ከህልም ያለፈ፡፡ እሾህና
አሜከላው፣ እንክርዳዱና ወበሎው፣ አቃቅማውና መጩ ወደዚያኛው የነጻነት ምድር እንዳያልፍና ልፋታችንን ሁሉ ከንቱ
እንዳያደርግብን ፈጣሪያችን ከአሁኑ ይለበልበው ዘንድ አሁንም በድጋሚ ላሳስባችሁ – ከአንጀት እንጸልይ፡፡ አንድ
ቢሆኑ ለአፍሪካ ቀርቶ ለሌላው ዓለም የሚተርፍ እርዚቅና የተፈጥሮ ሀብት ያላቸው እናትና ልጅ እንዳይገናኙ የሚጥሩ
ደንቃራዎች ሁሉ የሚጠራረጉበት ጊዜ በቶሎ እንዲደርስ ሁሉም ይፈልግ – ወደ አንድ ስኬት ለመድረስ መፈለግ በራሱ
አንድ ትልቅ እርምጃ ነውና፡፡ መጽሐፉ ‹ፈልጉ ታገኛላችሁ› አይደል የሚል?
ሰላዩ ጋዜጠኛ አቶ ተስፋዬ ገ/አብ ከነጎጣዊ የዜግነት መታወቂያቸው እኚህ ነበሩ (ምንጭ፡- ከወ/ሚካኤል ጽሑፍ የተገኘ)
ይህ ቆሻሻ የታሪክ ዝቃጭ በ‹ቡርቃ ዝምታ› ላይ አማራን ለማስፈጀት ያደረገውን ጥረት እዚህ ላይ መጥቀስ
ፈለግሁና ሆን ብዬ ተውኩት፡፡ በዳኛ ወ/ሚካኤል ጽሑፍ ላይ ግን በተገቢ ሁኔታ በዝርዝር ስለሚገኝ ስለዚህ ባለጌ ሰው
ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ ያን መጣጥፍ ቢያነብ ጥሩ ነው፡፡ ርዕሱ “ጊዜ መስትዋቱ!” – ተስፋዬ ገ/አብ ማን
ነው? – የሚል ነው፡፡
እንዴ? ፕሬዚደንታችን በእርጅናና በህመም ይህን ያህል ተንገታግተው ተጽፎ የተሰጣቸውን እንኳን ማንበብ አቃታቸው
ማለት ነው? በፍጹም ማንበብ አልቻሉም፡፡ እኛስ እኛ ነን – የውጪ ታዛቢዎች ምን ይሉን? በእውነቱ በጣም አሣፋሪ
ነው፡፡ ፓርላማ ተብዬው የአሻንጉሊቶች ስብሰባ በሚካሄድበት በአሁኑዋ ቅጽበት አቶ መቶ አለቃ ፕሬዚደንት ግርማ ወያኔ
አዘጋጅቶ የሰጣቸውን የመሰነባበቻ ንግግር በመከራ እያነበቡ ነው፡፡ ድምጻቸው ይቆራረጣል፤ ቃላትን ይደፈጥጣሉ –
ለምሳሌ ተቋማት ለማለት ተቃዋሚ ይላሉ፡፡ አቤት – ምን ያህል ነው የተዋረድነው? ሞተዋል እኮ፡፡ እንዲያው ግን
እሳቸው ሲወርዱ ምን ይውጠን ይሆን? ማንስ ነው እሚመራን? ጉድ ፈላብን፡፡ … አሃ፣ ጥሎ አልጣለንም፡፡ የተቀበሩ
ዶክተር ሙላቱ ተሸመ ተተክተውልናል፡፡ አምባሳደር ለመቀበልና ለመሸኘት እርሳቸው ሻላሉ፡፡ ቢያንስ ብብታቸውን የሚይዙ
የሁለት ሠራተኞች ጊዜና ጉልበት ይቆጠባል፡፡ ሌላው ያው ነው፡፡ ዋጮን ቢገለብጡት ያው ዋጮ ነው፡፡
http://www.revolutionfordemocracy.com/2013/10/08/59-44/
No comments:
Post a Comment