Monday, October 28, 2013

ፍትሃዊ አስተዳደር ሳይኖር ልማት እንዴት ይታሰባል? (በጌታቸው)



Justiceወሎ ውስጥ መርሳ አባ-ጌትየ የሚባል ቦታ አለ እናም በደርግ ዘመነ መንግሥት የተማረሩ አንድ አባወራ የደርግ ሠራዊት ከህወሃት ጋር ውጊያ አድርጎ ወደ  ኋላ ላይ ሺሽት ሲጀምር ይመለከቱና ኧሃ! ለካም እናንተም ሞትን ፈርታችሁ መሸሽት ታውቃላችሁ በማለት ቀጠል አድርገው «የናቁት ያደርጋል እራቁት» ብለው  የተናገሩትን አንድ ቪዲዮ ላይ ተመልክቼ ነበር ። ይህችን መጣጥፌ እያዘጋጀሁ እያለሁ እኒያ አባት ትዝ አሉኝና በሕይወት ይኖሩ ይሆን ብየ አሰብኩና ዛሬስ  እፎይ አሉ?

ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

zehabesha

 

 





No comments:

Post a Comment