Friday, October 11, 2013

የተስፋዬ ገ/አብ የስደተኛው ማስታወሻ መጽሐፍ ሙሉው ይኸው (PDF)


yesidetegnaw
ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብና የስደተኛው ማስታወሻ የተሰኘውን መጽሐፍ ያሳትመዋል የተባለው ነፃነት አሳታሚ ድርጅት በመጨረሻ ሊስማሙ ባለመቻላቸው ተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፉን በነፃ ለሕዝብ እንደሚያስነብበው በፌስቡክ ገጹ በገለጸው መሰረት መጽሐፉ በPDF ተሰራጭቷል። መጽሐፉን ለማንበብ ለምትፈልጉ ይህን ይጫኑ።

2 comments: