ኢትዮጵያዊት ጉዲፈቻ ልጃቸዉን አሰቃይተዉ ገድለዋል የሚል ክስ የተመሰረተባቸዉ አሜሪካዉያን ባልና ሚስቶች
በተያዘባቸዉ ወንጀል ጭብጥ የጥፋተኝነት ብይን ተወሰነባቸዉ። ለማደጎ ከኢትዮጵያ ለወሰድዋት ህጻን ሐና ዊሊያምስ
በ13 ዓመትዋ ህይወትዋ እንዲያልፍ በማድረግ ጥፋተኞች ናቸዉ ሲል የወሰነዉ አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ነዉ።
በጎ አ 2008 ዓ,ም በወላጅ ሃላፊነት በመረከብ ሃናን በጉዲፈቻ ለማሳደግ የወሰድዋት አሜሪካዉያን ቤተሰብ ልጅቱን
ማሰቃየታቸዉ ማስራባቸዉ፤ እንዲሁም ከዜሮ በታች አራት ዲግሪ ሴንቲግሪድ ብርዳማ አየር ላይ እንደጣልዋት
ተዘግቦአል።በሰሜናዊ ምዕራብ ፊደራል ክፍለሃገር በዋሽንግተን ግዛት ያሉ ጉዳዩን ብይኑን እንደተከታተሉ የነገሩን
የህግ ባለሞያዉ ዶክተር ሼክስፒር ፈይሳ በስልክ ጠይቀናቸዉ ነበር።
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ
dw.de
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ
dw.de
No comments:
Post a Comment