የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ (ኢወክንድ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ
ለመወያየት ህዝባዊ ስብሰባ በቺካጎ ከተማ መጥራቱን ለዘ-ሐበሻ በላከው በራሪ ወረቀት (ፍላየር) አስታወቀ። በተለይ
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያውያንን በሰፊ ሁኔታ እያነጋገሩ ባሉት ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ እንደሚወያዩ ያስታወቀው ኢሕአፓ
ወክንድ በተለይም በኤርትራ በኩል ትግል ማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም? የሚለው ዙሪያ እና በሕዝባዊ ትግሉ ዙሪያ
የወጣቱ ሚና ምን መሆን አለበት? በሚሉት ጉዳዮች በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ኢወክንድ
አስታውቋል።
የፊታችችን ቅዳሜ ኦክቶበር 12 ቀን 2013፣ ከቀኑ 1 ሰዓት እስከ ምሽቱ 6 ሰዓት በሚደረገው በዚህ ስብሰባ የወጣት ክንፉ አመራሮች እንደሚገኙ በበራሪው ወረቀት ላይ ተመልክቷል። አዘጋጆቹ እንዳሉትም በዚህ ሕዝባዊ ሰብሰባ ላይ ማንኛውም ወገን ተገኝቶ ጥያቄ በማቅረብ መወያየት ይቻላል። በራሪው ወረቀት የሚከተከው ነው፦

No comments:
Post a Comment