Tuesday, August 13, 2013

በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል ኬኒያ አራት ፖሊሶቿን በታጣቂዎች ጥቃት አጣች

በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል ኬኒያ አራት ፖሊሶቿን በታጣቂዎች ጥቃት አጣች

Hibr radio 081113-081813
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም
<>
አቶ አክመል ሸሪፍ የቬጋስ የሙስሊሞች ኮሙኒቲ ዋና ጸሐፊ በቅርቡ ከአገር ቤት እንደመጡ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)
<>
የሎስ አንጀለስ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሰለሞን ኢኢዮ አሜሪካውያን የመብት ጥሰት ሲያዩ ዝምታ አያዋጣም ይላሉ(ቆይታ አድርገናል)
ሙጋቤ በዓለም ላይ ረጅም ዘመን ስልጣን ላይ ያሉ መሪ ናቸው።33 ዓመት ስልጣን ይዘው በ89 ዓመታቸው ለአምስት ዓመት ተመርጫለሁ ብለዋል። የአፍሪካ አምባገነኖች የተለማመዱት የሚመስለው የምራባውያን ወቀሳዎች እና የአፍሪካውያን አቻዎቻቸው ተራ ሽመንገላዎችን እያስተናገዱ ነው። የሳቸው ተመርጫለሁ ማለትን ተከትሎ የተጀመረው የቃላት ጦርነት ወደ ከፋ ደረጃ ይቀጥል ይሆን? (ልዩ ዘገባ)
ተጨማሪ ቃለ መጠይቆች ተካተዋል
ዜናዎቻችን
በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል
ኬኒያ አራት ፖሊሶቿን በታጣቂዎች ጥቃት አጣች
በኢትዮጵያ ሰሞነኛው እስራት ወደ ጋዜጠኞቹም ዞሯል
ሁለት ጋዜጠኞች ከሙስሊም ጉዳዮች ጋር በተያያዘ አ/አበባ ውስጥ ታሰሩ
በሙስሊሙ ህ/ሰብ ላይ እየተወሰደ ያለው የሀይል እርምጃ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተቃውሞ አስከትሏል
በአፈሳ ከታሰሩት ውስጥ ጥቂቶች እየተለቀቁ ነው
በድብደባ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ፎቶ ግራፎች ይፋ መሆን ቀጥሏል
በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የቬጋስ ታክሲ አሽከርካሪዎች ይግባኝ ውድቅ ሆነ
አንድነት በአዲስ አአበባ የተሳካ ሕዝባዊ ስብሰባ አደረገ
የታሰሩ አባሎቹና አመራሮቹ በፖሊስና ደህንነቶች ጫና በሀሰተኛ ክስ ላይ እንዲፈርሙ እየተገደዱ ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
(ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።

No comments:

Post a Comment