ፖሊስ ከዚሁ መስጊድ ፣ ሶላት ከመጀመሩ በፊት አንድ ምዕመን ከሶላቱ በኋላ ደግሞ ወደ 15 የሚሆኑ ምዕመናን ጊዜያዊ
ማረፊያ ቤት ማሰሩን ፣ በአካባቢው እስከነበረበት ጊዜ ድረስ መመልከቱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ
እግዚአብሔር ተናግሯል ።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሙስሊሞች በየሳምንቱ አርብ ከሶላት በኋላ የሚያካሂዱትን ተቃውሞ በከለከለ
ማግስት ዛሬ በተለይ አዲስ አበባ በተለምዶ ፍልውሃ በሚባለው አካባቢ በሚገኘው መስጊድ ታቅዶ የነበረው ተቃውሞ
ሳይካሄድ ቀረ ። ፖሊስ ከዚሁ መስጊድ ፣ ሶላት ከመጀመሩ በፊት አንድ ምዕመን ከሶላቱ በኋላ ደግሞ ወደ 15 የሚሆኑ
ምዕመናን ጊዜያዊ ማረፊያ ቤት ማሰሩን ፣ በአካባቢው እስከነበረበት ጊዜ ድረስ መመልከቱን የአዲስ አበባው
ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተናግሯል ። ዮሐንስን በስልክ አነጋግረነዋል ።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ
dw.de
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ
dw.de
No comments:
Post a Comment