Sunday, July 21, 2013

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ተቃዉሞ ሰልፍ


የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ተቃዉሞ ሰልፍ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በ1997 የተደረገዉ ምርጫ ዉጤት ደም ባፋሰሰ ግጭት ካሳረገ ወዲሕ መንግሥትን በአደባባይ ሠልፍ መቃወም ለኢትዮጵያዉያን ዝግ ሆኖ ነበር።
ሥምንት ዓመታት ያስቆጠረዉ ፖለቲካዊ ግርዶሽ ባለፈዉ ግንቦት ሰማያዊ ፓርቲ በጠራዉ የአደባባይ የተቃዉሞ ሠልፍ በመጠኑም ቢሆን የተገለጠ መስሏል።ባለፈዉ ሳምንት ደግሞ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት ባጭሩ) ፓርቲ የጠራዉ የተቃዉሞ ሠልፍ ደሴና ጎንደር ከተሞች ተደርጓል።የተቃዉሞ ሠልፎቹ መልዕክት፡የተቃዋሚ ፓርቲዎች የትግል ሥልት፥ አንድነትና ልዩነታቸዉ እንዲሆም የመንግሥት አቋም የዚሕ ሳምንት የዉይይት ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ።


ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሰ 

listean bellow 
source...germen radio

No comments:

Post a Comment