Wednesday, July 17, 2013

ኦሮሞ መገንጠልን ለማሳካት ሙስሊሙ ሥር ተሸጎጠ ?

ኦሮሞ መገንጠልን ለማሳካት ሙስሊሙ ሥር ተሸጎጠ ?

“አረሱት ይሉኛል ያውም የእኛን ዕጣ
እነሱ ምን ያርጉ ከእኛ ሰው ሲታጣ !! አለ ሰውዬው>>
>>ምነው ይች ልጅ ተቅበዘበዘች…ልጅ ያቦካው …ይህ ህፃን ልጅ በትምህርት ቤት የነገሩትን ሁሉ በሥብሰባ ላይ እንደ ደርግና የኢህአድግ ካድሬ በመደንፋት ጨረሰው በለው!
*” ጃዋር በንግግሩ ሙስሊሞች ያለኦሮሞ ነጻነት ሊሳካላቸው እንዳማይችልና የኦሮሞ ድል የ ሙስሊም ድል እንደሆነ ገልጽዋል: “እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም ‪#‎በሜንጫ‬ ነው አንገቱን የምንለው ”
*”ሀጂ ነጅብ አስተያየት ከሆነ ፶ ሚሊዮን ሙስሊም እንዳለና ፹በመቶው ሚሊዮኑ ኦሮሞ እንደሆነ ተናግረዋል::ይህም ማለት ፵ ሚሊዮኑ ኦሮሞ ሙስሊም እንደሆነና ይህም ማለት መቶ በመቶ የኦሮሞ ህዝብ ሙስሊም ነው ማለት ነው::
_ይህ ዓርብ ዓርብ ‘ድምፃች ይሰማ’ የሚሉት እንገንጠል ኢትዮጵያዊነት በግድ የተጫነብን ሙስሊም ኦሮሚያ እንመሠርታለን የሚሉ ናቸው ማለት ነው? ኦሮሞ ሥልጣን ሲጨብጥ ወይም ሲገነጠል ፋሲል ግንብና አክሱም ሐውልት ዳር መጅሊስ ይሠራል ማለት ነው? አይ የአሜሪካ ትምህርት! የሚሲዮን የፋፋና የወተት ዱቄት በአፍ ሲበን!!
_ለመሆኑ በአንዳንድ ክልል ቤተክርስቲያናቸው በሙስሊሞች እየተቃጠለ (አላህወክበር!) ሲባል በኦሮምኛ እየፀለዩ የሚያለቅሱት፣መሬት ለመሬት የሚንደባለሉና ዕንባቸውን የሚያፈሱት የየት ሀገር ኦሮሞ ይሆኑ ይሆን?እነኝህንም ከቀዬአቸው ለማጥፋት ልትዘምቱባቸው ትዶልታላችሁ ማለት ነው ባይቆጭም ያንገበግባል በለው!!
_”ጉድ በል ሰላሌ! ኢትዮጵያዊ አደለህም ተባልክ!” ያለው ክርስቲያኑ ኦሮሞ አቤ ቶክቻው ነበር? በለው!
* የኦሮሞ ህዝብ ብዛት ፴.፬ሚሊዮን መሆኑ መዘንጋት የለበትም::(ያም ሆኖ ችግር ይፈጥራል!)
_፴፪ሚሊየን እስላም ኦሮሞ አለ ማለት ነው። ስለዚህ ለ፪.፬ የጉራጌና የወሎን ሕዝብ እንዲሁም ፍቃደኛ ዜጎችን የሚፃረር ከሆነ ጩኸቱ የተሳሳተ ነው። ” ሀጂ ነጅብ በማስከተልም ኦሮሞች ሙስሊሙን ነጻ ማውጣት እንዳለባቸው አስምረውበታል” :: ኢህአዴግ ይህንን ቃል ተመስርቶ በበለጠ መጠናከር አለበት። ወያኔ ለጅብ ሰጥቶን አይጠፋም !!
_ለመሆኑ ህወአት/ወያኔ/ኢህአዴግ ጫካ የገባውና ወጣት ጅግና ያስበላው ከማን ነፃ ሊያወጣን ነበር?
*የጃዋር አጀንዳ የሆነውን የኦሮሞ ሙስሊሞች ስልጣን መያዝ ከመድረክ ጅርባ ይነጋግሩበት እንደነበር ሀጂ ነጅብ አምነዋል::(ከዚህ በፊትም በአዲስ ድምፅ አዘጋጅ አቶ አበበ በለው ጋር በነበረ ቃለ መጠይቅ ጃዋር በሰጣቸው ሀሳቦች አልተስማሙም ነበር፡፤ ጅዋርም ” እባክህ የጀመርኩትን ላስፈፅም አታሳጥኝ አማራና ኦሮሞ ሀገር ይምራ (ብሎ በማጭበርበር ሊያልፍ አልቻለም!) ጉዳዩ እንዳይገለጥበት ተማፅኖ ማሰማቱንና ድንጋጤውን ማዳመትጥ ይቻላል።
_ አንዳንድ ምሁራን ተብዬዎች…የታላላቅ ሠዎችን ንግግር በመድገም፣ አድማጭ እንጂ ተናጋሪ በሌለበት አዳራሽ በማስጨብጨብ፣ ይፈራገጣሉ፣ ድልም ያደረጉ ስለሚመስላቸው ሌሊቱን በደስታ ቆመው አድራሉ፤ አድናቆትን በኮምፒተራቸው እየኮመኮሙ እራሳቸውን አግዝፈው መሪ መስለው ይፅናናሉ፡፡ መረመሩን አያዩም! ይህንን ቱልቱላ እኛ የሞቱ ተ/ሚኒስትርም ይስተዋላል፡ሌሊቱን የዓለም መንግስታት ቃለመጠይቆችና ዜናዎች ሲኮመኩሙ ያድራሉ ጠዋት ከሻይና አንባሻ ጋር ዘ-ኢኮኖሚስትን ያነባሉ፤ ሙሉ ቀን ዓለም በእጃቸው ትውላለች፡ምሁሩ፣ ሊቁ፣ ፈላስፋው፣ ጭበባኛው፣ብቸኛው እየተባሉ ይሞገሳሉ፡ እዚያው ድሃ ሠፈር ካዛንችስ በገዛ ፓርላማቸው ሀብታም ጥያቄ ሲጠየቁ ይወራጫሉ! ያፈጣሉ! ይቅበጠበጣሉ! ጠረጴዛ ይደበድባሉ!የቻይና ጥቅስ ያበዛሉ ፀጉራቸውን…ቀበቶአቸውን… አማራ ይጨቁንሃል፣ ኦሮሞ ይጨፈጭፍሃል ፣ትግሬና ኤርትራ በልቶ ቢያባላህ ይሻልሃል። ሲባል ሁሉም ከሥራቸው ተሸጎጠ ልክ እንደ አቶ ሽፈራሁ ሽጉጤ ከወንጀል ለመዳን አቶ ኅይለመልስ ሥር ሽጉጥ እንዳሉት ማለት ነው።
***_ስለዚህ ኦሮሞ መገንጠልን ለማሳካት ሙስሊሙ ሥር ተሸጎጠ…ሙስሊሙ የሙስሊም መንግስት ለመመሥረት እንዲያስችለው ኦሮሞ ሥር ተሸጎጠ?
***_የኦሮሞ ሙስሊሞችን የበላይነትን በክርስቲያን ና ኦሮሞ ባልሆኑ ሙስሊሞች ላይ ለመጫን ነውን?
“የነጃዋርና ሀጂ ነጅብ አላማ ይፍትህ የበላይነትን በኢትዮጵያ ምድር ለማምጣት አይደለም:፡ይልቁንም ይቺ በቋፍ ያለችን ሀገር፣የወላድ መካን ሀገር፣ አፈራርሶ ለባዕዳን ለመስጠት እንጂ ! ይህም የወያኔ ግራ ክንፍ ሆኖ የሚያተራምስና የሚያሸብር ሥሙን የቀየረ ግን አንድ ዓላማ ያለው ‘ህዋስ’ ነው በለው! ።አዎን፣ክርስቲያኑ አንድ ነን በሚል መማማል አንድ መሆን እንደማይቻል ሊገነዘበው ይገባል::ታላቅና ታናሽ አንድ አደሉም! የአንድ እጅ ጣቶችም እኩልም፣ አንድም፣ አደሉምና!!…. እየበረቃ በአፍ ዕቋ አለ ሸዋ!።
ከሀገረ ከናዳ በቸር ይግጠመን>>>>

source... freedom4ethiopian.wordpress.com

No comments:

Post a Comment