Friday, November 15, 2013

ኢህአዴግ ጸረ ህዝብነቷን ዳግም አስመስከረች


(ምንሊክ ሳልሳዊ)
ሰማያዊ ፓርቲ አባላት ዛሬ ጠዋት ለሰልፉ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ሰልፉ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ እያሉ ፖሊሶች ወደ ቢሮው በመምጣት መፈክሮችን ይዘው እንዳይወጡ የከለከሉ ሲሆን፤ በተናጥል ወደ ቦታው ለመሄድ ጉዞ በማድረግ ላይ ያሉትን ዮናታን (የፓርቲው የወጣቶች ጉዳይ ሀላፊ) እንዲሁም አቤል ኤፍሬምን ጨምሮ የተወሰኑ ሰዎችን ፖሊስ ማሰሩ ለማወቅ ትችሏል፡፡
security security 2
demo in Addis 3 demo in addis demo in addis2



ሰማያዊ ፓርቲ

No comments:

Post a Comment