Thursday, November 28, 2013

በስዊድን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ደጃፍ የሳዑዲውን የወገኖቻችን ስቃይ በማስመልከት የሻማ ማብራትና የተቃሞ ምሽት ተደረገ (ዜና ፎቶ)


ዛሬ ማምሻውን በስዊድን ስቶክሆልም ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እየደረሰባቸውና የደረሰባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰትን ተከትሎ በኢትዮጵያ ኢምባሲ ደጃፍ ላይ የተቃውሞ ሰልፍና የሻማ ማብራት ምሽት ተደርጓል። ይህን ተከትሎ በስዊድን የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ደጋፊዎች የተቃውሞውን ምሽት በፎቶ አድርሰውናል። ዜና ፎቶው የሚከተለው ነው። DSC03111
DSC03112
DSC03116
DSC03119
DSC03120
DSC03122
DSC03127
DSC03137
DSC03138
DSC03144

No comments:

Post a Comment