(ዘ-ሐበሻ) በጀርመን ፍራንክፈርት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ
አረቢያ በወገኖቻቸው ላይ እየደረሰ ያለውን ስቃይ በመቃወም አስቸኳይ ሰላማዊ ሰልፍ በሳዑዲ ኢምባሲ ፊት ለፊት
የፊታችን ሐሙስ ኖቬምበር 14 ቀን 2013 መጥራታቸውን ለዘ-ሐበሻ በላኩት በራሪ ወረቀት (ፍላየር) አስታወቁ።
“በሳዑዲ አረቢያ በወገኖቻችን ካይ እየደረሰ ያለው ግፍና መከራ የተሰማችሁ ሀገርና ወገን ወዳድ የሆናችሁ ወገኖቻችን ሆይ! ይህንን አሰቃቂ ተግባር በማውገዝና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አደባባይ በመውጣት ድምጽሳችንን ለማሰማት በጀርመን የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በጋራ ባዘጋጀነው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ጥቁር በጥቁር ለብሳችሁ በመውጣት በጀርመን ሰዓት አቆጣጠር 10 ሰዓት ላይ እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናቀርባለን” ይላል የአስተባባሪዎቹ መልዕክት፡፡ ፍላየሩ የሚከተለው ነው:-

No comments:
Post a Comment